የ2019-2020 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት
የወረዳ ስብሰባውን ለመከታተል ፕሮግራሙን ተመልከት። የወረዳ ስብሰባው ርዕስ “ፍቅር ያንጻል” የሚል ነው።
‘ፍቅር ያንጻል’
ፕሮግራሙ ፍቅር ከእውቀት የሚበልጠው እንዲሁም የምናደርገውን ነገር ሁሉ በፍቅር ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያብራራል።
የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ
በወረዳ ስብሰባው ላይ የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይብራራል።