ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 የመሳፍንት መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 የመጽሐፉ ይዘት 1 ይሁዳና ስምዖን ድል አድርገው የያዟቸው ግዛቶች (1-20) ኢያቡሳውያን በኢየሩሳሌም መኖራቸውን ቀጠሉ (21) ዮሴፍ ቤቴልን ያዘ (22-26) ከነአናውያን ሙሉ በሙሉ ከምድሪቱ አልተባረሩም (27-36) 2 የይሖዋ መልአክ የሰጠው ማስጠንቀቂያ (1-5) ኢያሱ ሞተ (6-10) እስራኤልን የሚታደጉ መሳፍንት ተነሱ (11-23) 3 ይሖዋ እስራኤላውያንን ፈተናቸው (1-6) ኦትኒኤል፣ የመጀመሪያው መስፍን (7-11) መስፍኑ ኤሁድ ወፍራም የሆነውን ንጉሥ ኤግሎንን ገደለው (12-30) መስፍኑ ሻምጋር (31) 4 ከነአናዊው ንጉሥ ያቢን እስራኤላውያንን ጨቆናቸው (1-3) ነቢዪቱ ዲቦራና መስፍኑ ባርቅ (4-16) ኢያዔል የሠራዊት አለቃ የሆነውን ሲሳራን ገደለችው (17-24) 5 የዲቦራና የባርቅ የድል መዝሙር (1-31) ከዋክብት ከሲሳራ ጋር ተዋጉ (20) የቂሾን ወንዝ ጠራርጎ ወሰዳቸው (21) ይሖዋን የሚወዱ እንደ ፀሐይ ይሁኑ (31) 6 ምድያማውያን እስራኤላውያንን ጨቆኗቸው (1-10) አንድ መልአክ መስፍኑን ጌድዮንን እንደሚረዳው ቃል ገባለት (11-24) ጌድዮን የባአልን መሠዊያ አፈራረሰ (25-32) የአምላክ መንፈስ በጌድዮን ላይ ወረደ (33-35) ጌድዮን በተባዘተው የበግ ፀጉር ያደረገው ሙከራ (36-40) 7 ጌድዮንና 300ዎቹ ሰዎች (1-8) የጌድዮን ሠራዊት ምድያማውያንን ድል አደረገ (9-25) “የይሖዋና የጌድዮን ሰይፍ!” (20) በምድያማውያን የጦር ሰፈር የተከሰተው ግራ መጋባት (21, 22) 8 ኤፍሬማውያን ከጌድዮን ጋር ተጣሉ (1-3) ምድያማውያን ነገሥታትን አሳደው በመያዝ ገደሏቸው (4-21) ጌድዮን ሊያነግሡት ሲሉ እንቢ አለ (22-27) የጌድዮን ሕይወት (28-35) 9 አቢሜሌክ በሴኬም ነገሠ (1-6) የኢዮዓታም ምሳሌ (7-21) የአቢሜሌክ ጨቋኝ አገዛዝ (22-33) አቢሜሌክ በሴኬም ላይ ጥቃት ሰነዘረ (34-49) አንዲት ሴት በአቢሜሌክ ላይ የወፍጮ መጅ ጣለችበት፤ እሱም ሞተ (50-57) 10 መሳፍንቱ ቶላና ያኢር (1-5) እስራኤላውያን ዓመፁ፤ በኋላም ንስሐ ገቡ (6-16) አሞናውያን እስራኤላውያንን ለመውጋት ተሰበሰቡ (17, 18) 11 መስፍኑ ዮፍታሔ ከአባቱ ቤት ተባረረ፤ በኋላም መሪ ሆነ (1-11) ዮፍታሔ ለአሞናውያን ንጉሥ መልእክት ላከ (12-28) የዮፍታሔ ስእለትና ሴት ልጁ (29-40) የዮፍታሔ ልጅ ሳታገባ ኖረች (38-40) 12 ከኤፍሬማውያን ጋር የተፈጠረ ግጭት (1-7) “እስቲ ሺቦሌት በል” (6) መሳፍንቱ ኢብጻን፣ ኤሎን እና አብዶን (8-15) 13 አንድ መልአክ ማኑሄንና ሚስቱን አነጋገራቸው (1-23) ሳምሶን ተወለደ (24, 25) 14 መስፍኑ ሳምሶን ፍልስጤማዊት ሴት ማግባት ፈለገ (1-4) ሳምሶን በይሖዋ መንፈስ እርዳታ አንበሳ ገደለ (5-9) የሳምሶን እንቆቅልሽ (10-19) የሳምሶን ሚስት ለሌላ ሰው ተዳረች (20) 15 ሳምሶን ፍልስጤማውያንን ተበቀለ (1-20) 16 ሳምሶን ወደ ጋዛ ሄደ (1-3) ሳምሶንና ደሊላ (4-22) የሳምሶን የበቀል እርምጃና ሞት (23-31) 17 የሚክያስ ጣዖታትና ካህኑ (1-13) 18 ዳናውያን ተጨማሪ ርስት ፈለጉ (1-31) ዳናውያን የሚክያስን ጣዖታትና ካህን ወሰዱ (14-20) ላይሽን ያዟት፤ ዳን ብለው ጠሯት (27-29) ዳን ውስጥ የጣዖት አምልኮ ተስፋፋ (30, 31) 19 ቢንያማውያን በጊብዓ የፈጸሙት የፆታ ጥቃት (1-30) 20 እስራኤላውያን ከቢንያማውያን ጋር ተዋጉ (1-48) 21 የቢንያም ነገድ ከመጥፋት ተረፈ (1-25) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ መሳፍንት—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም መሳፍንት—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ መሳፍንት—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt መሳፍንት ገጽ 344-345