ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 መኃልየ መኃልይ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 የመጽሐፉ ይዘት ሱላማዊቷ ልጃገረድ በንጉሥ ሰለሞን ሰፈር (1:1–3:5) 1 ከመዝሙሮች ሁሉ የሚበልጥ መዝሙር (1) ልጃገረዷ (2-7) የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (8) ንጉሡ (9-11) “የወርቅ ጌጦች እንሠራልሻለን” (11) ልጃገረዷ (12-14) “ውዴ ለእኔ ጥሩ መዓዛ እንዳለው በከረጢት ያለ ከርቤ ነው” (13) እረኛው (15) ‘ፍቅሬ ሆይ፣ አንቺ ውብ ነሽ’ ልጃገረዷ (16, 17) ‘ውዴ ሆይ፣ አንተ ውብ ነህ’ (16) 2 ልጃገረዷ (1) “የሳሮን አበባ ነኝ” እረኛው (2) ‘ፍቅሬ እንደ አበባ ናት’ ልጃገረዷ (3-14) ‘ፍቅርን እንዳታነሳሱ’ (7) እረኛው የተናገረውን ጠቀሰች (10ለ-14) “የእኔ ቆንጆ፣ ነይ አብረን እንሂድ” (10ለ, 13) የልጃገረዷ ወንድሞች (15) ‘ቀበሮዎቹን ያዙልን’ ልጃገረዷ (16, 17) “ውዴ የእኔ ነው፤ እኔም የእሱ ነኝ” (16) 3 ልጃገረዷ (1-5) ‘የምወደውን ፈለግኩት’ (1) ሱላማዊቷ በኢየሩሳሌም (3:6–8:4) 3 የጽዮን ሴቶች ልጆች (6-11) የሰለሞን አጀብ 4 እረኛው (1-5) ‘ፍቅሬ ሆይ፣ አንቺ ውብ ነሽ’ (1) ልጃገረዷ (6) እረኛው (7-16ሀ) “ሙሽራዬ ሆይ፣ ልቤን ማርከሽዋል” (9) ልጃገረዷ (16ለ) 5 እረኛው (1ሀ) የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (1ለ) “በፍቅር መግለጫዎች ስከሩ!” ልጃገረዷ (2-8) ሕልሟን ተናገረች የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (9) ‘ውድሽ ከሌሎች ሁሉ እንዴት ቢበልጥ ነው?’ ልጃገረዷ (10-16) ‘በአሥር ሺህ ሰዎች መካከል ጎልቶ ይታያል’ (10) 6 የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (1) ልጃገረዷ (2, 3) “እኔ የውዴ ነኝ፤ ውዴም የእኔ ነው” (3) ንጉሡ (4-10) “አንቺ እንደ ቲርጻ ቆንጆ ነሽ” (4) ሴቶቹ የተናገሩትን ጠቀሰ (10) ልጃገረዷ (11, 12) ንጉሡ (እና ሌሎች) (13ሀ) ልጃገረዷ (13ለ) ንጉሡ (እና ሌሎች) (13ሐ) 7 ንጉሡ (1-9ሀ) ‘አንቺ የተወደድሽ ልጃገረድ፣ እንዴት ደስ ታሰኛለሽ!’ (6) ልጃገረዷ (9ለ-13) “እኔ የውዴ ነኝ፤ እሱም የሚመኘው እኔን ነው” (10) 8 ልጃገረዷ (1-4) “እንደ ወንድሜ በሆንክ!” (1) ሱላማዊቷ ተመለሰች፤ ታማኝነቷን አስመሠከረች (8:5-14) 8 የልጃገረዷ ወንድሞች (5ለ) ‘ውዷን ደገፍ ብላ የምትመጣው ይህች ማን ናት?’ ልጃገረዷ (5ለ-7) “ፍቅር እንደ ሞት የበረታ ነው” (6) የልጃገረዷ ወንድሞች (8, 9) “እሷ ቅጥር ብትሆን . . . በር ብትሆን ግን . . .” (9) ልጃገረዷ (10-12) “እኔ ቅጥር ነኝ” (10) እረኛው (13) ‘ድምፅሽን ልስማው’ ልጃገረዷ (14) ‘እንደ ሜዳ ፍየል ፍጠን’ ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ መኃልየ መኃልይ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም መኃልየ መኃልይ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ መኃልየ መኃልይ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ማሕልየ መሓልይ ገጽ 890-891