ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 የማርቆስ ወንጌል ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 የመጽሐፉ ይዘት 1 አጥማቂው ዮሐንስ ሰበከ (1-8) ኢየሱስ ተጠመቀ (9-11) ኢየሱስ በሰይጣን ተፈተነ (12, 13) ኢየሱስ በገሊላ መስበክ ጀመረ (14, 15) የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት ተጠሩ (16-20) ኢየሱስ ርኩሱን መንፈስ አስወጣ (21-28) ኢየሱስ በቅፍርናሆም ብዙ ሰዎችን ፈወሰ (29-34) ገለል ወዳለ ስፍራ ሄዶ ጸለየ (35-39) በሥጋ ደዌ ተይዞ የነበረ ሰው ተፈወሰ (40-45) 2 ኢየሱስ አንድ ሽባ ፈወሰ (1-12) ኢየሱስ ሌዊን ጠራው (13-17) ጾምን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (18-22) ኢየሱስ ‘የሰንበት ጌታ ነው’ (23-28) 3 እጁ የሰለለ አንድ ሰው ተፈወሰ (1-6) በባሕሩ ዳርቻ ብዙ ሕዝብ ተሰበሰበ (7-12) የኢየሱስ 12 ሐዋርያት (13-19) መንፈስ ቅዱስን መሳደብ (20-30) የኢየሱስ እናትና ወንድሞች (31-35) 4 የመንግሥቱ ምሳሌዎች (1-34) ዘሪው (1-9) ኢየሱስ ምሳሌዎችን የተጠቀመበት ምክንያት (10-12) የዘሪው ምሳሌ ትርጉም (13-20) ‘መብራት አምጥቶ እንቅብ የሚደፋበት የለም’ (21-23) “በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል” (24, 25) ‘ዘሪው ሌሊት ይተኛል’ (26-29) የሰናፍጭ ዘር (30-32) ምሳሌ መጠቀም (33, 34) ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ አሰኘ (35-41) 5 ኢየሱስ፣ አጋንንቱ ወደ አሳማዎች እንዲገቡ ፈቀደ (1-20) የኢያኢሮስ ሴት ልጅ፤ አንዲት ሴት የኢየሱስን ልብስ ነካች (21-43) 6 ኢየሱስን የአገሩ ሰዎች አልተቀበሉትም (1-6) አሥራ ሁለቱ ከአገልግሎት ጋር የተያያዘ መመሪያ ተሰጣቸው (7-13) አጥማቂው ዮሐንስ ሞተ (14-29) ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (30-44) ኢየሱስ በውኃ ላይ ተራመደ (45-52) በጌንሴሬጥ የተከናወነ ፈውስ (53-56) 7 ‘ለወጋችሁ ስትሉ የአምላክን ትእዛዝ ገሸሽ ታደርጋላችሁ’ (1-13) ሰውን የሚያረክሰው ከልብ የሚወጣ ነው (14-23) አንዲት ሲሮፊንቃዊት ሴት እምነት አሳየች (24-30) መስማት የተሳነው ሰው ተፈወሰ (31-37) 8 ኢየሱስ 4,000 ሰዎችን መገበ (1-9) ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁ (10-13) “ከፈሪሳውያን እርሾና ከሄሮድስ እርሾ ተጠበቁ” (14-21) በቤተሳይዳ አንድ ዓይነ ስውር ተፈወሰ (22-26) ጴጥሮስ “አንተ ክርስቶስ ነህ” አለው (27-30) ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (31-33) እውነተኛ ደቀ መዝሙር (34-38) 9 ኢየሱስ በተአምራዊ ሁኔታ ተለወጠ (1-13) ጋኔን ያደረበት ልጅ ተፈወሰ (14-29) “እምነት ላለው ሰው፣ ሁሉ ነገር ይቻላል” (23) ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (30-32) ደቀ መዛሙርቱ ማን ታላቅ እንደሚሆን ተከራከሩ (33-37) “እኛን የማይቃወም ሁሉ ከእኛ ጋር ነው” (38-41) ማሰናከያ (42-48) “በሕይወታችሁ ውስጥ ጨው ይኑራችሁ” (49, 50) 10 ጋብቻና ፍቺ (1-12) ኢየሱስ ልጆችን ባረከ (13-16) አንድ ሀብታም ሰው ያቀረበው ጥያቄ (17-25) ለመንግሥቱ ሲባል መሥዋዕትነት መክፈል (26-31) ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (32-34) ያዕቆብና ዮሐንስ ያቀረቡት ጥያቄ (35-45) ኢየሱስ የመጣው ለብዙዎች ቤዛ ሊሆን ነው (45) ዓይነ ስውሩ በርጤሜዎስ ተፈወሰ (46-52) 11 ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ (1-11) የበለስ ዛፏ ተረገመች (12-14) ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደሱ አባረረ (15-18) ከደረቀችው የበለስ ዛፍ የሚገኝ ትምህርት (19-26) የኢየሱስን ሥልጣን ተገዳደሩ (27-33) 12 ነፍሰ ገዳይ የሆኑት ገበሬዎች ምሳሌ (1-12) ‘የቄሳርን ለቄሳር፣ የአምላክን ለአምላክ’ (13-17) ትንሣኤን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (18-27) ሁለቱ ታላላቅ ትእዛዛት (28-34) ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው? (35-37ሀ) “ከጸሐፍት ተጠንቀቁ” (37ለ-40) የአንዲት ድሃ መበለት ሁለት ሳንቲሞች (41-44) 13 የሥርዓቱ መደምደሚያ (1-37) ጦርነት፣ የምድር ነውጥ፣ የምግብ እጥረት (8) ምሥራቹ ይሰበካል (10) ታላቅ መከራ (19) የሰው ልጅ መምጣት (26) የበለስ ዛፍ ምሳሌ (28-31) “ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ” (32-37) 14 ካህናት ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ (1, 2) አንዲት ሴት ጥሩ መዓዛ ያለው ዘይት ኢየሱስ ላይ አፈሰሰች (3-9) ይሁዳ ኢየሱስን ከዳው (10, 11) የመጨረሻው ፋሲካ (12-21) የጌታ ራት ተቋቋመ (22-26) ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (27-31) ኢየሱስ በጌትሴማኒ ጸለየ (32-42) ኢየሱስ ተያዘ (43-52) በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ (53-65) ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው (66-72) 15 ኢየሱስ ጲላጦስ ፊት ቀረበ (1-15) ሰዎች አፌዙበት (16-20) በጎልጎታ በእንጨት ላይ ተቸነከረ (21-32) ኢየሱስ ሞተ (33-41) ኢየሱስ ተቀበረ (42-47) 16 ኢየሱስ ከሞት ተነሳ (1-8) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ማርቆስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ማርቆስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ማርቆስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ማርቆስ ገጽ 1289-1290