ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 የዮሐንስ የመጀመሪያው ደብዳቤ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 የመጽሐፉ ይዘት 1 የሕይወት ቃል (1-4) በብርሃን መመላለስ (5-7) ኃጢአትን የመናዘዝ አስፈላጊነት (8-10) 2 ኢየሱስ፣ የማስተሰረያ መሥዋዕት (1, 2) የእሱን ትእዛዛት መጠበቅ (3-11) አሮጌውና አዲሱ ትእዛዝ (7, 8) መልእክቱን የጻፈበት ምክንያት (12-14) ዓለምን አትውደዱ (15-17) ፀረ ክርስቶስን በተመለከተ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (18-29) 3 የአምላክ ልጆች ነን (1-3) የአምላክ ልጆችና የዲያብሎስ ልጆች (4-12) ኢየሱስ የዲያብሎስን ሥራ ያፈርሳል (8) እርስ በርስ ተዋደዱ (13-18) “አምላክ ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነው” (19-24) 4 በመንፈስ የተነገረን ቃል መመርመር (1-6) አምላክን ማወቅና መውደድ (7-21) “አምላክ ፍቅር ነው” (8, 16) “በፍቅር ፍርሃት የለም” (18) 5 በኢየሱስ የሚያምን ዓለምን ያሸንፋል (1-12) ‘አምላክን መውደድ ማለት ትእዛዛቱን መጠበቅ ነው’ (3) ጸሎት ባለው ኃይል መተማመን (13-17) ክፉ በሆነ ዓለም ውስጥ ራስን መጠበቅ (18-21) ‘መላው ዓለም በክፉው ቁጥጥር ሥር ነው’ (19) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 1 ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 1 ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ 1 ዮሐንስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 1 ዮሐንስ ገጽ 1563