በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 1 2017 | የመንፈስ ጭንቀትና ወጣቶች—መንስኤውና መፍትሔው

የመንፈስ ጭንቀት ያለባቸው በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች ቁጥር በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ እንደሆነ ሪፖርቶች ይጠቁማሉ።

ይህን ችግር በተመለከተ ማድረግ የምንችለው ነገር ያለ ይመስልሃል?

ይህ “ንቁ!” መጽሔት በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ የሚገኙ ወጣቶች የመንፈስ ጭንቀትን መቋቋም የሚችሉት እንዴት እንደሆነ ይጠቁማል፤ በተጨማሪም ወላጆች በመንፈስ ጭንቀት የሚሠቃዩ ልጆቻቸውን መርዳት የሚችሉት እንዴት እንደሆነ አንዳንድ ምክሮች ይሰጣል።

 

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የመንፈስ ጭንቀትና ወጣቶች—መንስኤውና መፍትሔው

ምልክቱና መንስኤው ምንድን ነው? ወላጆችና ሌሎች ሰዎች የመንፈስ ጭንቀት ያለባቸውን ወጣቶች መርዳት የሚችሉት እንዴት ነው?

ፈገግታ—ትልቅ ስጦታ!

ጓደኞቻችንም ሆኑ ሌሎች ሰዎች ፈገግታ ሲያሳዩን እኛም መልሰን ፈገግ እንላለን፤ ጥሩ ስሜትም ይሰማናል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ፅንስ ማስወረድ

በየዓመቱ ከ50 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ፅንሶች ሆን ተብሎ ውርጃ ይፈጸምባቸዋል። ፅንስ ማስወረድ ለግለሰቡ ምርጫ የተተወ ጉዳይ ነው ወይስ ተገቢ ያልሆነ ድርጊት?

“እንዲህ ያለ ፍቅር በማየታችን ልባችን በጣም ተነክቷል”

ቅዳሜ ሚያዝያ 25, 2015፣ በመሬት መንቀጥቀጥ መለኪያ 7.8 የደረሰ የምድር ነውጥ በኔፓል ተከሰተ። የይሖዋ ምሥክሮች እውነተኛ ክርስቲያኖች እንደሚዋደዱና በችግር ጊዜ እንደሚረዳዱ ያሳዩት እንዴት ነው?

ለቤተሰብ

አድናቆት ማሳየት የሚቻለው እንዴት ነው?

ባለትዳሮች አንዳቸው የሌላውን ጥሩ ባሕርይ ለማስተዋልና ለማድነቅ ጥረት የሚያደርጉ ከሆነ ትዳራቸው ጠንካራ ይሆናል። ታዲያ አድናቆት ለማዳበር ምን ሊረዳህ ይችላል?

ንድፍ አውጪ አለው?

የሰሃራው ብርማ ጉንዳን ሙቀት የሚከላከልበት መንገድ

የሰሃራው ብርማ ጉንዳን ሙቀትን የመቋቋም ከፍተኛ ችሎታ ካላቸው በየብስ የሚኖሩ ፍጥረታት መካከል አንዱ ነው። ይህ ጉንዳን ከፍተኛ ሙቀትን መቋቋም የሚችለው እንዴት ነው?

በተጨማሪም . . .

ጭንቀትን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

የሚሰማህ ጭንቀት እንዲጎዳህ ሳይሆን እንዲጠቅምህ የሚያደርጉ ስድስት ነጥቦች።

የይሖዋ ምሥክሮች በአደጋ ለተጎዱ ሰዎች እርዳታ ይሰጣሉ?

እምነታችንን ለሚጋሩም ሆነ ለሌሎች ሰዎች እርዳታ የምናደርገው እንዴት እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።