ንቁ! ጥር 2015 | ሕይወት እንዴት ጀመረ?

ሃይማኖተኛ መሆን አለመሆንህ ለዚህ ጥያቄ በምትሰጠው መልስ ላይ ለውጥ ያመጣል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሕይወት እንዴት ጀመረ?

ሳይንሳዊ አስተሳሰብ ያላቸው ብዙ ሰዎች፣ ሕይወት የዝግመተ ለውጥ ውጤት እንደሆነ ማመን የሚከብዳቸው ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መልስ የሚያሻቸው ሁለት ጥያቄዎች

ዝግመተ ለውጥ ‘ሕይወት እንዴት ጀመረ?’ ለሚለው ጥያቄ የሚሰጠው መልስ የሚያረካ መሆን አለመሆኑን ራስህ ወስን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሊመረመር የሚገባው መልስ

የአምላክ የለሽነት አመለካከት አራማጅ የነበሩ አንድ ግለሰብ፣ ሕይወትን ያስገኘ የላቀ የማሰብ ችሎታ ያለው አካል መኖሩን ያመኑት ለምንድን ነው?

ንድፍ አውጪ አለው?

የማር እንጀራ

የሒሳብ ሊቃውንት፣ ንቦች ቦታን በተሻለ መንገድ ለመጠቀም የሚያስችላቸውን ንድፍ ሙሉ በሙሉ የተረዱት በ1999 ነው፤ ለመሆኑ ይህ ብልሃት ምንድን ነው?

ለቤተሰብ

ቁጣን መቆጣጠር የሚቻልበት መንገድ

ቁጣን ለመቆጣጠር የሚረዱ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ አምስት ምክሮች።

አገሮችና ሕዝቦች

ኮስታ ሪካን እንጎብኝ

የዚህ አገር ሰዎች ቲኮዎች የሚባሉት ለምንድን ነው?

ቃለ ምልልስ

“ሕመሜን እያሰብኩ አልብሰለሰልም”

ኢላይዛ ጥንካሬ እንዲኖራት እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ ሕመሟን እንድትረሳ የረዳት ምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

መከራ

አምላክ መከራና ሥቃይ ሲደርስብን ያዝንልናል?

ከዓለም አካባቢ

የዜናው ትኩረት—ሃይማኖት

የቅርብ ጊዜ የዜና ዘገባዎች እንደሚጠቁሙት ሃይማኖቶች ለሰው ልጆች አንድነት ማስገኘት አቅቷቸዋል።

በተጨማሪም . . .

ፖርኖግራፊ መመልከት የሌለብህ ለምንድን ነው?

ፖርኖግራፊና ሲጋራ ማጨስ ምን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ?

ደግ ሁን፤ ያለህን አካፍል

ካሌብና ሶፊያ ያሏቸውን ነገሮች ሲካፈሉ የበለጠ ደስተኛ የሆኑት እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ቪዲዮ ተመልከት።