አድናቂ ሁን
አውርድ፦
እማ፣ አባ፣
ይህን ካርድ ’ማዘጋጀው፣
በጣም ስለምወዳችሁ፣
ላመሰግናችሁ ነው።
ሁሌ ጠዋት ተነስታችሁ
ትንከባከቡናላችሁ።
አለኝ በጣም ብዙ ምክንያት፣
የማመሰግንበት።
በይሖዋ መንገድ
ትመሩኛላችሁ።
ምሳሌ ናችሁ፣
በቃል በሥራችሁ።
ከልቤ
’ወዳችኋለሁ።
ይሖዋን ላመስግነው፤
እናንተን ሰጠኝ፣ ደግ ነው።
አውርድ፦
እማ፣ አባ፣
ይህን ካርድ ’ማዘጋጀው፣
በጣም ስለምወዳችሁ፣
ላመሰግናችሁ ነው።
ሁሌ ጠዋት ተነስታችሁ
ትንከባከቡናላችሁ።
አለኝ በጣም ብዙ ምክንያት፣
የማመሰግንበት።
በይሖዋ መንገድ
ትመሩኛላችሁ።
ምሳሌ ናችሁ፣
በቃል በሥራችሁ።
ከልቤ
’ወዳችኋለሁ።
ይሖዋን ላመስግነው፤
እናንተን ሰጠኝ፣ ደግ ነው።