ምን አዲስ ነገር አለ?

2024-11-19

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

የጥናት ፕሮጀክት​—በተቃውሞ ውስጥ ድፍረት ማሳየት

ኤርምያስና ኤቤድሜሌክ ካሳዩት ድፍረት ምን እንማራለን?

2024-11-19

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

ማናችንም ልንጠይቅ የምንችለው ቀላል ጥያቄ

አንተም እንደ ሜሪ አንድ ቀላል ጥያቄ በመጠየቅ በርካታ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችን ማግኘት ትችል ይሆናል።

2024-11-19

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

እውነተኛ ወዳጅ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ እውነተኛ ወዳጆች በመከራ ቀን እጅግ እንደሚጠቅሙን ይናገራል።

2024-11-19

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

በዓለም ላይ ከሰፈነው የራስ ወዳድነት መንፈስ ራቅ

ብዙ ሰዎች ለየት ባለ መንገድ ሊያዙ ወይም ለየት ያለ መብት ሊሰጣቸው እንደሚገባ ይሰማቸዋል። እንዲህ ካለው አስተሳሰብ ለመራቅ የሚረዱንን አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ተመልከት።

2024-11-19

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

“ፈጽሞ ብቻዬን ሆኜ አላውቅም”

ኤንገሊቶ ባልቦአ ከባድ ፈተና ውስጥ በነበረበት ጊዜም እንኳ ይሖዋ ከጎኑ እንዳልተለየ የተሰማው ለምንድን ነው?

2024-11-19

መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም

የካቲት 2025

ይህ እትም ከሚያዝያ 14–​ግንቦት 4, 2025 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

2024-11-11

የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ

መጋቢት–ሚያዝያ 2025

2024-11-08

አዳዲስ ዜናዎች

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 7

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በመላው ዓለም ስላሉ ወንድሞቻችን አንዳንድ መረጃዎችን እንሰማለን፤ እንዲሁም በቅርቡ የበላይ አካሉ አባላት ከሆኑት ከወንድም ጆዲ ጄድሊ እና ከወንድም ጄከብ ረምፍ ጋር የተደረገውን የሚያበረታታ ቃለ መጠይቅ እናያለን።

2024-10-28

ከታሪክ ማኅደራችን

ኑሮ ከባድ ቢሆንም ይሖዋን ማገልገል

በፊሊፒንስ የሚኖሩ የይሖዋ ምሥክሮች በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ ዓመታት ከባድ የኢኮኖሚ ችግሮችን በጽናት ተወጥተዋል። ከፊታችን ከባድ ጊዜ የሚጠብቀን እኛ ከእነሱ ምሳሌ ምን እንደምንማር ተመልከት።

2024-10-25

አዳዲስ ዜናዎች

‘ይሖዋ ይክሰኛል’

2024-10-24

ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

የይሖዋ ምሥክሮች አገልግሎታቸውን ለማከናወን የሚሠለጥኑት እንዴት ነው?

ለመስበክና ለማስተማር ሥልጠና የምናገኘው እንዴት ነው?

2024-10-22

ኦሪጅናል መዝሙሮች

የሰላም ሰው

ሰላማዊ ሰው ስንሆን ይሖዋ ይከበራል።