መነሻ ገጽ ላይ በቅርቡ ያስተዋወቅናቸው
የሥነ ምግባር እሴቶች—ለተሻለ ሕይወት
የብዙዎች አመለካከት “ትክክል መስሎ ከተሰማህ አድርገው። ልብህ የሚልህን አዳምጥ” የሚል ነው። እንዲህ ያለው አስተሳሰብ ጥበብ ነው? በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ልትተማመንባቸው የምትችላቸው የሥነ ምግባር እሴቶች የትኞቹ እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
የምትወስደውን የአልኮል መጠጥ መጠን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?
ውጥረት የሚፈጥር ነገር በሚያጋጥምህ ወቅትም እንኳ የምትወስደውን የአልኮል መጠን ለመቆጣጠር የሚረዱህ አምስት ምክሮች።
ደግነት—በአምላክ ዘንድ ውድ የሆነ ባሕርይ
ለሰው ሁሉ ደግነት ማሳየት አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? አምላክ ደግነት ስለማሳየት ምን አመለካከት አለው?
አምላክ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?
ከአምላክ ጋር ዝምድና መመሥረት ደስተኛና ትርጉም ያለው ሕይወት ለመምራት የሚረዳን እንዴት ነው?
በኢንተርኔት አማካኝነት ጥቃት ቢሰነዘርብኝ ምን ላድርግ?
ምን ማወቅ አለብህ? እንዲሁም እንዲህ ካለው ጥቃት ራስህን ለመጠበቅ ምን ማድረግ ትችላለህ?
ኢየሱስን ለመምሰል የሚያስችሉ ባሕርያት
በኢየሱስ ሕይወት ውስጥ ስምንት ባሕርያት ጎላ ብለው ታይተዋል።
የሃሎዊን አመጣጥ ምንድን ነው?
ከሃሎዊን ጋር የተያያዙ ልማዶች ከባዕድ አምልኮ የመጡ መሆኑ ለውጥ ያመጣል?
መጽሐፍ ቅዱስን መማርህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?
አሳታፊ በሆነው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፕሮግራማችን አማካኝነት መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ መማርህ መልሱን ለማግኘት ይረዳሃል።
በምድር ላይ ሰላም ሊሰፍን የሚችለው እንዴት ነው?
አምላክ በዓለም ዙሪያ ሰላም እንደሚያሰፍን የገባውን ቃል በመንግሥቱ አማካኝነት የሚፈጽመው እንዴት እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።