በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሰላም እና ደስታ

ከባድ ችግሮች ሲያጋጥሙን ደስታና ውስጣዊ ሰላም የሕልም እንጀራ ሊሆንብን ይችላል። ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስ በርካታ ሰዎች በየዕለቱ የሚገጥማቸውን ውጥረት እንዲቋቋሙ፣ አካላዊም ሆነ ስሜታዊ ችግሮችን እንዲወጡ እንዲሁም ዓላማና ትርጉም ያለው ሕይወት እንዲመሩ ረድቷቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ አንተም ደስተኛ እንድትሆን ሊረዳህ ይችላል።

ንቁ!

የተሻለ ሕይወት—ስሜታዊ ጤንነት

ስሜታችንን የመቆጣጠር ችሎታ ካዳበርን በእጅጉ እንጠቀማለን።

ንቁ!

የተሻለ ሕይወት—ስሜታዊ ጤንነት

ስሜታችንን የመቆጣጠር ችሎታ ካዳበርን በእጅጉ እንጠቀማለን።

አሳዛኝ ሁኔታዎችን መቋቋም

አካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነት

ሥራ እና ገንዘብ

ከሰዎች ጋር ያለን ግንኙነት

ልማዶች እና ሱሶች

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

የተለያየ ዓይነት አስተዳደግና አኗኗር ያላቸው ሰዎች ዓላማ ያለው ሕይወት መምራትና ከአምላክ ጋር ጥሩ ግንኙነት መመሥረት ችለዋል።

የምትወዱት ሰው ሲሞት

የምትወዱት ሰው ሞቶባችኋል? ከሐዘናችሁ ለመጽናናት እርዳታ ያስፈልጋችኋል?

ደስተኛ ቤተሰብ ሊኖርህ ይችላል!

የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶችን ተግባራዊ ማድረግህ ደስተኛ ትዳርና የቤተሰብ ሕይወት እንዲኖርህ ይረዳሃል።

መጽሐፍ ቅዱስን አጥና

መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለሚያሳስቧቸው ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል። አንተስ ለጥያቄዎችህ መልስ ማግኘት ትፈልጋለህ?

መጽሐፍ ቅዱስን የምናስጠናው እንዴት ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በዓለም ዙሪያ ሰዎችን በነፃ መጽሐፍ ቅዱስን በማስተማራቸው ይታወቃሉ። መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩበት ፕሮግራም የሚካሄደው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ትፈልጋለህ?

መልስ ያላገኘህለት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ አለ? ወይም ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ማወቅ ትፈልጋለህ? አንድ የይሖዋ ምሥክር እንዲያነጋግርህ ጥያቄ አቅርብ።