አጭር መረጃ—ኢንዶኔዥያ
- 281,844,000—የሕዝብ ብዛት
- 31,023—መጽሐፍ ቅዱስን የሚያስተምሩ አገልጋዮች ብዛት
- 491—ጉባኤዎች
- 1 ለ 9,275—ከሕዝብ ብዛት አንጻር የይሖዋ ምሥክሮች ሬሾ
አዳዲስ ዜናዎች
ኢንዶኔዥያ በርዕደ መሬት ተመታች
አዳዲስ ዜናዎች
የማቴዎስ እና የማርቆስ ወንጌል በኢንዶኔዥያ የምልክት ቋንቋ ወጣ
አዳዲስ ዜናዎች
ሴሮጃ የተባለው አውሎ ነፋስ ኢንዶኔዥያን እና ቲሞር ሌስተን መታ
አዳዲስ ዜናዎች
ዓለም አቀፍ አደጋዎች፦ ወረርሽኝ እና አደጋ ሲከሰት ወንድሞቻችን መርዳት
የበላይ አካሉ በዓለም ዙሪያ ለሚኖሩ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ወንድሞችና እህቶች አፋጣኝ ምላሽና ጠቃሚ መመሪያ እየሰጠ ነው።
አዳዲስ ዜናዎች
የኢንዶኔዥያ ፍርድ ቤት የተማሪዎችን ሃይማኖታዊ ነፃነት አስከበረ
ከታሪክ ማኅደራችን
በደቡብ ምሥራቅ እስያ የእውነት ብርሃን ፋና ወጊ የሆነችው ላይትቤረር
ላይትቤረር በተባለችው ጀልባ ይጓዙ የነበሩት ጥቂት ወንድሞች ተቃውሞ ቢያጋጥማቸውም ብዙ ሕዝብ በሚኖርበት ሰፊ የሆነ ክልል የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በድፍረት አውጀዋል።